Amharic

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ በምዕራብ ኦሮሚያ ስለተቋረጠው የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት በድጋሚ ይቅርታ ጠይቀዋል።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ በምዕራብ ኦሮሚያ ስለተቋረጠው የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት በድጋሚ ይቅርታ ጠይቀዋል። ዋና ስራ አስፈፃሚዋ በሸገር ኤፍ 102.1 የሬድዮ ጣቢያ ሲናገሩ እንደተደመጡት የአግልግሎት መቋረጡ መንግስት በአካባቢው ፀጥታና ደህንነት ለማስፈን [Read More]