በኢትዮጲያ ፕረስ ድርጅት
Amharic

ለዚህ ውርደት በኢትዮጲያ ፕረስ ድርጅት ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች?

ለዚህ ውርደት በኢትዮጲያ ፕረስ ድርጅት ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች? – የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ እሳት ጎርሶ እሳት ልሶ መንግስት የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ መግለጫ ያወጣል – የብሮድካስት ባለስልጣን ዛሬ አስፈሪ ማስጠንቀቂያ ይሰጥና ቀጥሎም ይዘጋዋል- የመንግስት እና የገዚው ፓርቲ ሚዲያዎች [Read More]

Amharic

OMN ይዘጋ ነው ያላችሁት? ፕሮግራሞቹን ከሰባት ቋንቋዎች በለይ የሚያሰራጨው ብቸኛው ሚድያ #OMN ነው። ህብረ ብሄራዊ ሚዲያ ላይ ጦርነት መክፈቱ የብሄሮችን ልሳን፣ ጆሮና አይን እንደ መዝጋት ይቆጠራል፡፡

OMN ይዘጋ ነው ያላችሁት? ፕሮግራሞቹን ከሰባት ቋንቋዎች በለይ የሚያሰራጨው ብቸኛው ሚድያ #OMN ነው። ህብረ ብሄራዊ ሚዲያ ላይ ጦርነት መክፈቱ የብሄሮችን ልሳን፣ ጆሮና አይን እንደ መዝጋት ይቆጠራል፡፡ #OMN የሶማሌ፣ የኦሮሞ የሲዳማ፣ የሃላባ የሃድያ፣ የወላይታና እንዲሁም የመላው ህብረ-ብሄራዊት [Read More]