በትግራይ ኤርትራውያን
Amharic

በትግራይ ኤርትራውያን የሚገኙበት c ሊዘጋ ነው መባላቸውን ስደተኞች ተናገሩ

በትግራይ ኤርትራውያን የሚገኙበት መጠለያ ሊዘጋ ነው መባላቸውን ስደተኞች ተናገሩ (dw)–በትግራይ የሚገኘውና 18 ሺሕ ገደማ ኤርትራውያን የሚኖሩበት ሕንፃፅ የስደተኞች መጠለያ ሊዘጋ መሆኑን ስደተኞች ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። በመጠለያው የሚኖሩ በአስር ቀናት ሕንፃጽ መጠለያን እንዲለቁ በኢትዮጵያ ስደተኞች እና [Read More]