ኦነግ
Amharic

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አዲሱ የቋንቋ ፖሊሲ በአፋጣኝ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ እንዲጸድቅ ጠየቀ።

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አዲሱ የቋንቋ ፖሊሲ በአፋጣኝ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ እንዲጸድቅ ጠየቀ። ሶማሊኛ፤ ኦሮሚኛ፤ ትግርኛና አፋርኛ ቋንቋዎችን ከአማርኛ በተጨማሪ ለፌድራል መንግሥት የሥራ ቋንቋ ያጨው የቋንቋ የፖሊሲ ረቂቅ ትናንት በምኒስትሮች ምክር ቤት ጸድቋል። ጉዳዩ [Read More]