በድሬዳዋ
Africa

DireMassMedia : በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ግብረኃይል ዛሬ ተጨማሪ ውሳኔዎችን አስተላልፏል:

#DireMassMedia በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ግብረኃይል ዛሬ ተጨማሪ ውሳኔዎችን አስተላልፏል: ከነገ መጋቢት 23/2012 ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆኑ የተላለፉ ውሳኔዎች:- 1- ወደ ድሬዳዋ ከተማ የሚገቡም ሆነ የሚወጡ ከፍተኛ እና መለስተኛ ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፓርት [Read More]