የኤርትራ መንግሥት
Amharic

የኤርትራ መንግሥት ለምን በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ተጠመደ?

የኤርትራ መንግሥት ለምን በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ተጠመደ? (ethiopianreporter)–የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት በጠብና በሰላም የተሟሸ ውስብስብ ግንኙነት እንደሆነ በርካቶች በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይደመጣል፡፡ ከደርግ ውድቀት በኋላ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ አዲሲቷ የአፍሪካ አገር በመሆን እ.ኤ.አ. በ1994 የተመሠረተችው ኤርትራ፣ በመጀመርያዎቹ ዓመታት [Read More]

በሶማሌ ክልል
Amharic

በሶማሌ ክልል የነዳጅ ማውጫ አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ያልተለመደ የጤና ችግር እየገጠመን ነው ይላሉ

ሶማሌ ክልል የነዳጅ ማውጫ አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ያልተለመደ የጤና ችግር እየገጠመን ነው ይላሉ (bbcamharicnews)–በሶማሌ ክልል አንድ የቻይና ድርጅት የነዳጅ ቁፋሮ በሚያካሂድበት አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ምንነቱ በግልፅ ላልታወቀ የጤና እክል እየተጋለጡ መሆኑን ከቀናት በፊት ዘጋርዲያን ዘግቧል። [Read More]