በወለጋ
Amharic

በወለጋ የሚታየው ችግር የተፈጠረው እንዴት ነው:-ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ

በወለጋ የሚታየው ችግር የተፈጠረው እንዴት ነው ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ዶ/ር ዐቢይ ለፓርላማ በሰጠው ማብራሪያ “የወለጋው ግጭት በኦሮሞና በአማራ መካከል ያለውን መካረር ወደ ጫፍ የሚያደርስ ነው” ሲል ሰማሁት፡፡ እነ ማን ናቸው በወለጋ እየተጋጩ ያሉት? ችግሩስ የተፈጠረው [Read More]

የፖለቲካ ጠልቃ ገብነት
Amharic

የመካሪው ስህተት ወይም የፖለቲካ ጠልቃ ገብነት ፍላጎት ይሆናል ንጂ በህገመንግስቱ ክፍተት የለም።

ጉዳዩ፣ ከአለማወቅም በላይ፣ የአብይ ድርቅና ቢሆንም… እንደዚህ እውነቱን መግለጡ ለታሪክም ለትዝብትም ይጠቅማል። #የመካሪው_ስህተት_ወይም_የፖለቲካ ጠልቃ_ገብነት_ፍላጎት_ይሆናል_እንጂ_በህገመንግስቱ_ክፍተት_የለም። ጠቅላይ ሚንስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል የመዋቅር ጥያቄዎች በህገመንግስቱ መሰረት ለምን እንዳልተመለሰ ሲጠይቃቸው ስመልሱ፦ “…ህገመንግስቱ ክፍተት አለ፤ ለምሳሌ አንቀፅ 47(3) መ ላይ [Read More]