ፍንፍኔ 
News

ፍንፍኔ ያለህ ኦሮሞ ጠላቶችህ በእቁብ፣በእድርና፡በማህበር ሽፋን ተሰባስበው ምን እናድርግ እያሉ ይመክራሉ አንተስ ምን ትጠብቃለህ?

~ #ፍንፍኔ ያለህ ኦሮሞ ጠላቶችህ በእቁብ፣በእድርና፡በማህበር ሽፋን ተሰባስበው ምን እናድርግ እያሉ ይመክራሉ አንተስ ምን ትጠብቃለህ? የኦሮሞ መንፈስ ባለበት ሁሉ ልትገኝ ግድ ነው። እርስ በርስ መተዋወቅ፣ ፣መሰባሰብ፡መረዳዳት ያለብህ አይመስልህም? ቢዘገይም አረፈደምና ነገ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኦነግ [Read More]

በኢትዮጵያ መንግስት
Amharic

በኢትዮጵያ መንግስት እየተፈጸመ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ በነፃ እና ገለልተኛ አካል ምርመራ ልደረግበት ይገባል ! (የኦነግ መግለጫ – ጥር 23, 2012 ዓ.ም.)

በኢትዮጵያ መንግስት እየተፈጸመ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ በነፃ እና ገለልተኛ አካል ምርመራ ልደረግበት ይገባል ! (የኦነግ መግለጫ – ጥር 23, 2012 ዓ.ም.) ከምዕራብ ኦሮሚያ (የወለጋ ዞኖች) ቴሌፎንና ኢንተርኔትን የመሳሰሉት የመገናኛ አገልግሎቶች በመንግስት ከተቋረጡ 1 ወር [Read More]