ዎብን
Amharic

ዎብን የአባላት ምዝገባ ጀመረ!ዎብን ለዎላይታ ህዝብ ህልውና ክብር እና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በፅናት ይታገላል!

#ዎብን የአባላት ምዝገባ ጀመረ! ዎብን ለዎላይታ ህዝብ ህልውና ክብር እና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በፅናት ይታገላል! ለውጥ የሚመጣው ተግባራዊ እርምጃ በመውሰድ ነው። ብልጽግናና ኢዜማ አሃዳዊያን ናቸው እያሉ ከመራገም ወደ ዎብን ቢሮ በማምራት አባል ሆኖ በመመዝገብ ተጨባጭ ለውጥ [Read More]

Amharic

የአገር ህልውና አደጋ፣ አብይ እንጂ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ አይደለም!

የአገር ህልውና አደጋ፣ አብይ እንጂ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ አይደለም! =============== ኢትዮጵያ የህልውና አደጋ የተጋረጠባት በአብይ አህመድ የተሳሳተ (በአብዛኛው አስመሳይነት የሞላበት) አስተሳሰብና ሥልጣኑን ለማትረፍ ፖለቲካዊ ግብአት እንዲሆነው በማስላት ሆን ብሎ የቀሰቀሳቸው (እንዲሁም በግለሰቦች፣ በፓርቲዎች፣ በብሔሮች፣ እና በሃይማኖቶች [Read More]