የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
Amharic

ነገ የሚመረቀው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኦነግ ቢሮ ገና ከዋዜማው በቡዳ መድሀኒቱ ደመቅ ሸብረቅ ብሎ ለአከባቢው ግርማ ሞገስን ለግሷል ነገ እዛው እንገናኝ።

ነገ የሚመረቀው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኦነግ ቢሮ ገና ከዋዜማው በቡዳ መድሀኒቱ ደመቅ ሸብረቅ ብሎ ለአከባቢው ግርማ ሞገስን ለግሷል ነገ እዛው እንገናኝ። አካና አቦ ኢጆሌ አቃቂ ቃሊቲ ከን ቃሊን ተኪቲ           [Read More]

ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ
Amharic

“ገዳ የወደፊቱ የፖለቲካ ስርዓት መሆን ይችላል” ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ

“ገዳ የወደፊቱ የፖለቲካ ስርዓት መሆን ይችላል” ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ (bbcamharic)—በገዳ ስርዓት ላይ ጥልቅ የምርምር ስራን በመስራት ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ ፈር ቀዳጅ ናቸው። ኢትዮጵያ ያላትን ሀገር በቀል የአስተዳደር ሁኔታም ከ45 ዓመታት በፊት በፃፉት “ኦሮሞ ዴሞክራሲ፡ [Read More]

መደመር
Amharic

መደመርና መደመር (ደ ይጠብቃል)እና በጅምላ መደርመስ!

መደመርና መደመር (ደ ይጠብቃል)እና በጅምላ መደርመስ! ይህ የአብይ አህመድ አመለካከት ነው፡፡ የብሄር ፌደራሊዝምን ለማፈራረስ ሌት ተቀን ተግቶ እየሰራ ያለው አብይ አህመድ ዓሊ ኦሮሞውን ከኦሮሞው ጋር እስከ ማቃቃር የሚደርስ አስከፊ ስራዎችን መስራቱን ቀጥሎበታል፡፡ «የሃረርጌው ኦሮሞ ለሱማሌው እንጂ [Read More]