በወላይታ
Amharic

ዉጥረት በወላይታ- DW Amharic

ዉጥረት በወላይታ በደቡብ ከልል ዎላይታ ሶዶ ከተማ ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ የማህበራዊ አግልግሎት መስጫዎች እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች መቋረጣቸው ተሰማ። ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ዛሬ በከተማው መደበኛ አንቅስቃሴዎች አይስተዋሉም፣ አብዛኞቹ የንግድና የመንግስት አግልግሎት ሰጪ ተቋማትም ተዘግተዋል። የአግልግሎት [Read More]

በወላይታ
Amharic

በወላይታ:”የወታደራዊው መንግስት አፈና ተቀባይነት የለውም! እኛ ወላይታ እንጂ ደቡብ አይደለንም! የክልል ም/ቤት መሪዎች በህግ ይጠየቁ! የሚሉ ይገኝባቸዋል። ድል ለወላይታ ህዝብ!”

በወላይታ:”የወታደራዊው መንግስት አፈና ተቀባይነት የለውም! እኛ ወላይታ እንጂ ደቡብ አይደለንም! የክልል ም/ቤት መሪዎች በህግ ይጠየቁ! የሚሉ ይገኝባቸዋል። ድል ለወላይታ ህዝብ!” በቦዲቲ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል የወላይታ ብሄር የክልለነት ጥያቄን መንግስት በአግባቡ አላስተናገደም ሲሉ የቦዲቲ [Read More]

የኢትዮጵያን ባንዲራ አድርጎ
Amharic

ETRSS1- EBC የኢትዮጵያን ባንዲራ አድርጎ በፎቶ ሾፕ አቀናብሮ ያሰራጨው ፎቶ የETRSS1 ትክክለኛ ፎቶ አይደለም።

#ETRSS1 – EBC የኢትዮጵያን ባንዲራ አድርጎ በፎቶ ሾፕ አቀናብሮ ያሰራጨው ፎቶ የETRSS1 ትክክለኛ ፎቶ አይደለም። ትክክለኛውን ፎቶ ማግኘት ባለመቻሉ እጅግ በርካታ የተቀናበሩ ፎቶዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጩ ነው። EBC ፎቶውን ካሰራጨ በኃላ በርካታ የመንግስት ተቋማት፣ ታዋቂ ግለሰቦች [Read More]