የኢሕአዴግ
Amharic

የኢሕአዴግ ምክር ቤት የፓርቲዎቹን ውህደት አፀደቀ::

የኢሕአዴግ ምክር ቤት የፓርቲዎቹን ውህደት አፀደቀ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር /ኢሕአዴግ/ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመራለትን የፓርቲውን ውህድ በሙሉ ድምጽ አፀደቀ፡፡ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ፍቃዱ ተሰማ [Read More]

News

ፍንፍኔ ዩኒቨርሲቲ በአማራ ክልል ያሉ የኦሮሞ ልጆች ላይ እየደረሰ ያለውን ዘር ተኮር ጥቃት በመቃወም ሰላማዊ ጥያቄ እያቀረቡ ነው ይህንን ተከትሎ ፖሊሶች “ዶርሙን እየሰበሩ እየገቡብን ነው።” ብለዋል ተማሪዎቹ።

ፍንፍኔ ዩኒቨርሲቲ በአማራ ክልል ያሉ የኦሮሞ ልጆች ላይ እየደረሰ ያለውን ዘር ተኮር ጥቃት በመቃወም ሰላማዊ ጥያቄ እያቀረቡ ነው ይህንን ተከትሎ ፖሊሶች “ዶርሙን እየሰበሩ እየገቡብን ነው።” ብለዋል ተማሪዎቹ። Via: Ermyas Ermyas ሰላማዊ ጥያቄ እያቀረቡ የነበሩ የፍንፍኔ [Read More]

Jawar Mohammed
Videos

Q&A with Jawar Mohammed Las Vegas community

Q&A with Jawar Mohammed Las Vegas community ጀዋር ሙሃመድ በላስቬጋስ ያደረገው ንግግር (Nov 21,2019) …….”ምላሳቸውን በሚያስረዝሙት ላይ ምላሳችሁን አታስረዝሙ፣ የሚሰድቧችሁን መልሳችሁ አትስደቡ፣በመልካም መልሱላቸው። እኛ በቀላል እዚህ አልደረስንም ፣ ሺዎችን ሰውተን ነው እዚህ የደረስነው። እኛ ከህዝቦች ጋር ጠላትነት [Read More]