አዲስ አበባ
Videos

ትንኮሳ ነው- አናልፋውም: ህገመንግስቱ ምን ይላል? አዲስ አበባ የፌዴራል መንግሥት መቀመጫ እንጂ የክልል መንግሥታት መሰብሰቢያ አይደለችም

ትንኮሳ ነው, አናልፋውም: ህገመንግስቱ ምን ይላል?አዲስ አበባ የፌዴራል መንግሥት መቀመጫ እንጂ የክልል መንግሥታት መሰብሰቢያ አይደለችም Tamiru L Kitata Ethiopia: “የታፈነው ሕዝብ ጩኸት” – ያሬድ ኃይለማርያም ይናገራል | Hiber Interview with Yared Hailemariam Wal yaadachiisuuf: Yeroo [Read More]

No Picture
Amharic

The insider’s comment: በጎንደር ከተማ ዞን አስተዳደር አዳራሽ የአማራ ወጣቶች ማህበር ስበሰባ

The insider’s comment: ጥቅምት 02/2012 በጎንደር ከተማ ዞን አስተዳደር አዳራሽ የአማራ ወጣቶች ማህበር ከ3:30-8:30 በተካሄደው ስበሰባ ከቦታው ተገኝቼ ነበር ቪዲኦ መቅረፅ የተከለከለ ነበርና መቅረፅ አልቻሉም የነበረውን ሁኔታ በአጭሩ ለማቅረብ እሞክራለሁ በሥብሰባው የተሳተፉ አካላት፦የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን [Read More]

መደመር 
Amharic

Maddamarichi kunoo kana fakkaata: Qajeelfama ta’uu isaa ti!! መደመር – ትርጉምና እሳቤው

Maddamarichi kunoo kana fakkaata: Qajeelfama ta’uu isaa ti!! #መደመር – ትርጉምና እሳቤው “መላዉ የሀገራችን ሕዝብ ነፃነት፣ እኩልነት እና ወንድማማችነት የሰፈነባት ጠንካራ ኢትዮጵያን እዉን ለማድረግ ታላቅ ትግል አካሂዷል። በዚህም ሳቢያ አዲሱ የለውጥ እመርታ ከሀገራችን ሰማይ ላይ ድንግዝግዙን [Read More]

በአማራ ክልል
Amharic

ሰበር ዜና : በአማራ ክልል በአገው ህዝብ ላይ የሚደረገው ጥቃት ተፋፍሞ ቀጥሏል!

ሰበር ዜና በአማራ ክልል #በአገው ህዝብ ላይ የሚደረገው ጥቃት ተፋፍሞ ቀጥሏል! ይህን #የአገው ወጣት ዛሬ ጠዋት ወደ ስራ እየሄደ እያለ የጎጃም አረመኔ ፋኖዎች #የትህነግ ተላላኪ ነው በማለት በአሰቃቂ ሁኔታ ገለውታል! #ፍትህ_ለአገው_ህዝብ #ፍትህ_ለቅማንት_ህዝብ Via #Agew_global_television_network Awash FM 90.7