ፊንፊኔ
Videos

በቅዳሜው ሆራ ፊንፊኔ ላይ ከአባገዳ እና ከከተማችን ከንቲባ በስተቀር “ምንም አይነት ፖለቲከኛ” በክብረ በዐሉ ላይ ንግግር ማድረግ የለበትም። ምክንያቱም ኢሬቻ የምስጋና ቀን እንጂ የምርጫ ቅስቀሳ መድረክ አይደለም።

 በቅዳሜው ሆራ ፊንፊኔ ላይ ከአባገዳ እና ከከተማችን ከንቲባ በስተቀር “ምንም አይነት ፖለቲከኛ” በክብረ በዐሉ ላይ ንግግር ማድረግ የለበትም። ምክንያቱም ኢሬቻ የምስጋና ቀን እንጂ የምርጫ ቅስቀሳ መድረክ አይደለም። የትኛውም አይነት ፖለቲከኛ ስል ዶ/ር አቢይ አህመድ ለማለት [Read More]

አሮሞ
Amharic

አሮሞ ቤት የአማራ ባህላዊ ልብስ ታገኛለህ፡ የአማራ ቤት ግን የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ ፈልገህ አታገኝም፡ ቢሆንም የኦሮሞ ህዝብ ዘረኛ ነው ትባላለህ።

አሮሞ ቤት የአማራ ባህላዊ ልብስ ታገኛለህ፡ የአማራ ቤት ግን የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ ፈልገህ አታገኝም፡ ቢሆንም የኦሮሞ ህዝብ ዘረኛ ነው ትባላለህ። ኦሮሞ ቤት የአማራ ህዝብ ባህላዊ ምግብ በደንብ ታገኛለህ፡ አማራ ቤት የኦሮሞ ህዝብ ባህላዊ ምግብ ፈልገህ [Read More]

ኢሳት
Amharic

ኢሳት የመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው።

# ኢሳት የመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው። #ኢሳት_የመላዉ_የኢትዮጵያ_ጠላት_ነው። በትላንትናው እለት በወላይታ ሶዶ በተደረገው የወላይታ ዘመን መለወጫ ጊፋታ ላይ እንዴት የህወሓት አመራሮች በመካከላችሁ ይገኛሉ በማለት በወላይታ ህዝብ ላይ የጥላቻን መንፈስ ለመዝራት ሞክረው አልተሳካላቸውም። የወላይታ ዘመን መለወጫ [Read More]