የቅማንት
Amharic

የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ቅዴፓ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ የአቋም መግለጫ

የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ቅዴፓ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ የአቋም መግለጫ ቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – ቅዴፓ የቅማንት ሕዝብ የሃገሪቱን ሕገመንግሥትና ተዛማች ሕጎችን መሠረት አድርጎ የማንነትና የራስ አስተዳደር ጥያቄ አቅርቦ እየታገለ ቢሆንም በክልሉ መንግሥት በኩል ሕዝቡን በማወያየት ሕጉን ተከትሎ ጥያቄውን [Read More]