አብይ አህመድ
Amharic

የዶ/ር አብይ አህመድ ሀገራዊ ማንነት ግንባታ (nation engineering) ፕሮጀክት ችግሮች

የዶ/ር አብይ አህመድ ሀገራዊ ማንነት ግንባታ (nation engineering) ፕሮጀክት ችግሮች በመሰረቱ የሀገራዊ ማንነት ግንባታ ፕሮጀክቶች በሁለት ከፍለን ማየት እንችላለን። አንደኛው ሀገረመንግስቱ (state) already established የሆነ የብዙሀን ማንነት አለ ብሎ ሲያምንና ያንን ማንነት እስከ ሀገረ መንግስቱ [Read More]

ፊንፊኔ እሬቻ
TV

የሆረ ፊንፊኔ እሬቻ ዳግም መከበር መጀመሩ ለሀገሪቱ ትልቅ ድል እንደሆነ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡

የሆረ ፊንፊኔ እሬቻ ዳግም መከበር መጀመሩ ለሀገሪቱ ትልቅ ድል እንደሆነ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሆራ ፊንፊኔ እሬቻ የጎዳና ሩጫ የፊታችን እሁድ በፊንፊኔ ይካሄዳል:: – የሆረ ፊንፊኔ እሬቻን በተሳካ ሁኔታ ለማክበር ታዳሚዎችን የሚያስተናግዱና ሂደቱን የሚያስተባብሩ [Read More]

ወለጋ
Amharic

ወለጋ የኢትዮጵያ ጎሮቤት ወይስ ኢትዮጵያ ናት?ወለጋን ጥግ አሲዞ የመበደል ጉዳይ ከሚኒልክ እስከ አብይ አህመድ ስርዓት ሲወርድሲዋረድ የመጣ ድብቅ ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ነው።

ወለጋ የኢትዮጵያ ጎሮቤት ወይስ ኢትዮጵያ ናት? ወለጋን ጥግ አሲዞ የመበደል ጉዳይ ከሚኒልክ እስከ አብይ አህመድ ስርዓት ሲወርድሲዋረድ የመጣ ድብቅ ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ነው። ከወለጋ የወጦ ተወላጆ አይደለም ለኢትዮጵያ ከአፍሪካም አልፈው ለአለምም ምሳሌ የሆኑ ጀግኖች፣ምሁራኖች ያተፈጠሩባት ምድር ነች። [Read More]