የሚመጣ የኃይማኖት
Amharic

ከሩሲያ ከእስራኤል ከቱርክ ከኳታር ግብጽ… የሚመጣ የኃይማኖት እርዳታ ለቤትህ ችግር መፍቻ ሳይሆን ጣጣ ነው::

ከሩሲያ ከእስራኤል ከቱርክ ከኳታር ግብጽ… የሚመጣ የኃይማኖት እርዳታ ለቤትህ ችግር መፍቻ ሳይሆን ጣጣ ነው:: ችግሩን አሸክሞ የሚልከው የቤት ስራ የሚሰጥ ሀገር እንዴት ከወንድም ጋር ለተፈጠረ ችግር ፈቺ ሊሆን ይቻላል? እርስ በእርስ ስንባላ መሳሪያ ይሸጡልሀል:: ቱርክ [Read More]

በቅማንት
Amharic

“ፋኖና የአማራ ልዩ ኃይል በአይከል ከተማ በቅማንት ንፁሃን ዜጎች ላይ በከፈቱት የተኩስ እሩምታ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል።”

“ፋኖና የአማራ ልዩ ኃይል በአይከል ከተማ በቅማንት ንፁሃን ዜጎች ላይ በከፈቱት የተኩስ እሩምታ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል።” የአገው ብሔራዊ ሸንጎው ባወጣው መግለጫ ጨፍጫፊው የአማሮች ልዩ ኃይል ከአገው ልሳነ ምድርና ከቅማንት ለቆ እንዲወጣ በአንክሮ ጠይቋል። ሙሉ መግለጫውን [Read More]

Amharic

Mootummaan humnaaf Waraanaan dhaadatu tokkoolleen Galma hin gahu. Akkas ture waraannii mangistuu hayilamariyam,

Mootummaan humnaaf Waraanaan dhaadatu tokkoolleen Galma hin gahu. Akkas ture waraannii mangistuu hayilamariyam, በጦር ሜዳ ውሎም፣ በፖላቲካው ሜዳ ውሎም ተሸንፎ ሲያበቃ በሚዲያ ፕሮፓጋንዳው የመጨረሻ እድሉን ሲሞክር የቆየው አድሃሪውና ያጼው ዘመን ናፋቂው የፖለቲካ ሃይል በዚህም መሸነፉን [Read More]

መንግስት
News

መንግስት በማንኛዉም ህገ ወጥ እንቅስቃሴ ላይ ህጋዊ እርምጃ የሚወስድ ይሆናል፡፡- የኦሮሚያ ክልል መንግስት

መንግስት በማንኛዉም ህገ ወጥ እንቅስቃሴ ላይ ህጋዊ እርምጃ የሚወስድ ይሆናል፡፡- የኦሮሚያ ክልል መንግስት በትላንትናዉ እለት በጂማ ከተማ ቤተ ክርስቲያን ተቃጠለ፣ መስቀል ተቃጠለ፣ የክርስቲኖች ንብረት ተዘረፈ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የሚነዛዉ ወሬ ሀሰት ነዉ፡፡ በከተማዉ የተቃጠለ ቤተ እምነትም [Read More]