ቅማንት
Amharic

አሁን ምሽት አዘዞ ላይ ከ10 በላይ ቅማንት ቤቱ ውስጥ በፋኖ እና ተባባሪ ዘራፊ ተቃጠለ።

የጓንግ ጦርነት ምስጢር ሴራ ሲጋለጥ ሰሞኑ በተከታታይ እለታት ጭልጋ ላይ የቅማንትን ንጹህ ህዝብ በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ለደምሰስና የቅማንትን ኮሚቴም አሳዶ ሙሉ በሙሉ መረሸን በሚል ስንኩል እቅድ ኦፕሬሽን ተሰርቶ በቅማንት ገበሬና በነ አገኘሁ ተሻገር “ምድር [Read More]

እፀገነት ከበደ
Amharic

እፀገነት ከበደ ትባላለች። ብዙ ጊዜ እነ ዳንኤል ክብረት እና ጋሻ ጃግሬዎቹ በሚያዘጋጁት የግጥም ምሽት ላይ ፅሁፎቿን ተጋብዛ በማቅረብ ትታወቃለች።

እፀገነት ከበደ ትባላለች። ብዙ ጊዜ እነ ዳንኤል ክብረት እና ጋሻ ጃግሬዎቹ በሚያዘጋጁት የግጥም ምሽት ላይ ፅሁፎቿን ተጋብዛ በማቅረብ ትታወቃለች። በዚህ ፅሁፏ አፋን ኦሮሞን “የወፍ ቋንቋ” ብላ ስታፌዝበት ትደመጣለች። አባይ ሚዲያም ይሄን ነውር እንደወረደ አስተላልፎታል። ልጅ [Read More]