እምነት
Amharic

እምነት የግል ነው ብሔር የለውም፣ ሲቀጥል ሁሉም እምነቶች መጤዎች ናቸው።

የፊንፊኔ ቄሮዎች ማህበር #እምነት የግል ነው ብሔር የለውም፣ ሲቀጥል ሁሉም እምነቶች መጤዎች ናቸው። የኦሮሞ ሲኖዶስ፣ የኦሮሞ መጅሊስ፣ የኦሮሞ አብያተ ክርስቲያን ህብረት ምናምን። #የሚል_ተረት_ተረት_አይነፋም! ክርስቲያን ወንድሞቻችን ጥሩ ጅምር ነው ሰው እምነቱን በፈለገው ቋንቋ መገልገል ወይም ማራመድ አለበት፣ [Read More]