በኢሳት ጉዳይ
Amharic

በኢሳት ጉዳይ ላይ: የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ስሙ ሲጠፋ ዝም የሚለው ነገር ያናደኛል። ለምን? ለምን? ለምን?

በኢሳት ጉዳይ ላይ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ስሙ ሲጠፋ ዝም የሚለው ነገር ያናደኛል። ለምን? ለምን? ለምን? ወያኔ የበደኖን ድራማ ሰርቶባችሁ ስማችሁን አጠፋው። ዓለሙ ስሜ የሚባለው ድንጋይ ራስ “ኦነግ አስራ ሰባት ባንክ ዘረፈ” ብሎ ሌላ ፈጠራ ጨመረበት። [Read More]

ከኦሮሚያ
Amharic

ዜና ሰበታ: ከኦሮሚያ ክልል ከሪኩለም ዉጭ የሚስያተምሩ ትምህርት ቤቶችን መዝጋት ተጀመረ

#ዜና_ሰበታ: ከኦሮሚያ ክልል ከሪኩለም ዉጭ የሚስያተምሩ ትምህርት ቤቶችን መዝጋት ተጀመረ በትናንትናዉ እለት #በሰበታ ከተማ አስተዳደር በክልሉ ስራ ላይ ያለዉ የትምህርት ካሪኩለም ዉጭ ሲያስተምሩ በነበሩት ትምህርት ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰድ መጀመሩን ተከትለዉ ይህ ዉሳኔ እንዳይሳካ በአከባቢዉ ረብሻ እና [Read More]

ኦነግ
Amharic

ኦነግ ለኦሮሞ ህዝብ ምኑ ነው? ጸሐፊ : አፈንዲ ሙተቂ:

ኦነግ ለኦሮሞ ህዝብ ምኑ ነው? ጸሐፊ: አፈንዲ ሙተቂ ኦነግን ከኦሮሞ ህዝብ ትግል ማፋታት ከንቱ ድካም ነው። የኦሮሞ ድርጅቶች ሁሉ ለህዝባቸው ነፃነት፣ አንድነት፣ ህልውና እና ክብር ያደረጉት ትግል ሲመዘን የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ነው። [Read More]

Barnotaa
Radio

Imaammata Barnotaa Ilaalchisee Xiinxala Kenname

Imaammata Barnotaa Ilaalchisee Xiinxala Kenname Ministeera Barnoota Itiyoophiyaa FINFINNEE — (voaafaanoromoo)—Sagantaan Sirna Barnootaa haaraan mirga naannolee sarbuu bira darbee heera Mootumma Biyyalessa fi labsilee idila addunyaas kan cabsudha jedhan, Yunibarsitii Finffineetti Qorataa Sirna Barnoota kan [Read More]