የፍኖተ ካርታ
Amharic

የዚህ የፍኖተ ካርታ ነገር በቂ መናበብ አይታይበትም። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ የፍኖተ ካርታ ትግበራው ተጀምሯል ብለው መመሪያ እያስተላለፉ ነው።

የዚህ የፍኖተ ካርታ ነገር በቂ መናበብ አይታይበትም። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ የፍኖተ ካርታ ትግበራው ተጀምሯል ብለው መመሪያ እያስተላለፉ ነው። የክልል ቢሮ ሃላፊዎች ደግሞ ገና ሰነዱ በስምምነት አልተጠናቀቀም እያሉ ነው። የሚተገበረውና የማይተገበረው ግልፅ ቢሆን ጥሩ [Read More]

ኦነግ
Amharic

ኦነግ ነው መባል ለኦሮሞ ልጅ ክብሩ ነው። “ኦነግ ነህ” ሲሉን ክብራችን ጣሪያ ይነካል። “ኦነግ ነህ” ሲሉት የሚሸማቀቅ ኦሮሞ የለም።

ኦነግ ነው መባል ለኦሮሞ ልጅ ክብሩ ነው። “ኦነግ ነህ” ሲሉን ክብራችን ጣሪያ ይነካል። “ኦነግ ነህ” ሲሉት የሚሸማቀቅ ኦሮሞ የለም። “ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት በነበሩበት ዘመን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሆኑትን ዶክተር መረራ ጉዲናን ወደ ቤተ [Read More]