ሕገ-መንግሥቱ
Amharic

ውክልና በሕገ-መንግሥቱ አረቃቀቅ ሂደት…’በሕገ-መንግሥቱ አሰራር ሂደት አልተወከልንም’

ውክልና በሕገ-መንግሥቱ አረቃቀቅ ሂደት…’በሕገ-መንግሥቱ አሰራር ሂደት አልተወከልንም’ የሚለው የአማራ ልሂቃን (እና የፕሮፓጋንዳ ሠራተኞቻቸው) ተሳስቶ የማሳሳት ተግባር እንደ ቀጠለ ነው። የሕገ-መንግሥቱ አሠራር ሂደት ሕዝባዊ ተቀባይነት ጉድለት (legitimacy deficit) እንዳለበት ግልፅ ነው። በሂደቱ ውስጥ ዴሞክራሲያዊነት ባልነበረ መጠንና፣ [Read More]

ሃገረ ትግራይ
Amharic

የ “ሃገረ ትግራይ” ምስረታ የማይቀር ይመስላል!

የ “ሃገረ ትግራይ” ምስረታ የማይቀር ይመስላል! ዛሬ አንድ ሰነድ አንብቤ ጨረስኩ። በትግራይ ትግርኛ ቁዋንቁዋ የተጻፈ ሲሆን፡ 44 ገጾች አሉት። የትግራይ ህዝብ ባለፉት 800 አመታት የተሳሳታቸውን ስህተቶች፡ ያገኛቸውን ድሎች በዝርዝር ተንትኖ ሲያበቃ በመጪው ዘመን መሆን ያለበትን [Read More]