የሲዳማ
Amharic

ሰበረ ዜና Breaking news: በሶሬሳ ጉዱማሌ በአባቶች (በሞቴዎች) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስረታ በይፋ ታወጀ::

ሰበረ ዜና Breaking news: በሶሬሳ ጉዱማሌ በአባቶች (በሞቴዎች) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስረታ በይፋ ታወጀ:: ህገ መንግስታዊ የቀን ገደብ ካለቀ ሀላለን ጨርሰናል ብለዋል ከሁሉም አከባቢ የተወጣጡ የሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች!! የሲዳማ ሽማግሌዎች እና ሞቴዎች የሲዳማ ብሄራዊ [Read More]

እዝቅኤል ገቢሳ
TV

ፕሮፌስር እዝቅኤል ገቢሳ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ያደረገው ንግግር Tigrai MediaHouse

ፕሮፌስር እዝቅኤል ገቢሳ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ያደረገው ንግግር Tigrai MediaHouse (TMH) #TMH በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው የእስር ዘመቻ ይቁም! —- ኦዴፓ የሚባለው ድርጅት የሚሰራውንና የሚተወውን አያውቅም። ሰሞኑን በተፈጠረው ሁኔታ ሳቢያ በርካታ ኦሮሞዎች ልዩነታቸውን በመተው ድጋፋቸውን እየሰጡት ነው። [Read More]

Amharic

“ምርጫ እስከሚካሂድ ድረስ ከተማዋን ማስተደደሬን እቀጥላለሁ አለ” የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት

“ምርጫ እስከሚካሂድ ድረስ ከተማዋን ማስተደደሬን እቀጥላለሁ አለ” የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት – የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ1995 ዓ.ም የወጣዉን አዋጅ ቁጥር 361/1995 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር በ2010 ዓ.ም ማሻሻሉ ይታወሳል፡፡ . የአዲስ [Read More]

Amharic

ከነባር የፊንፊኔ ኦሮሞ ተወላጆች የተሰጠ ማሳሰቢያ!

ከነባር የፊንፊኔ ኦሮሞ ተወላጆች የተሰጠ ማሳሰቢያ! July 11, 2019 ፊንፊኔ ከአመሰራረቷ ጀምሮ በእኛ በነባር የኦሮሞ ልጆችን እና የኦሮሞን አርሶ አደሮች ደምና አጥንት ላይ ግፍ እየተሰራ መመስረቷን እንኳን የኢትዮጲያ ህዝብ ቀርቶ የአለም ታሪክ በገሀድ ያውቀዋል። በተለይ [Read More]