የሰይፈ ነበልባል ራዲዮ
TV

የሰይፈ ነበልባል ራዲዮ ፡ ግንቦት 17 2019 ፥ ማንነትን ያልተቀበለ የዜግነት ፖለቲካ

የሰይፈ ነበልባል ራዲዮ ፡ ግንቦት 17 2019 ፥ ማንነትን ያልተቀበለ የዜግነት ፖለቲካ አራማጆች በብሔር መደራጀት ወይም ፌዴራሊዝም ስህተት ነው በማለት የፌዴራሊዝም ሥረዓት በሕግ እንዲተገድ እየወተወቱ ይገኛሉ። በዚህና በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ላይ አቶ ጀም ኢበራሂምን እንገዳዬ [Read More]

የሚመደቡ የኢትዮጵያ
Amharic

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የአለም አገራት የሚመደቡ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች የሹመት

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የአለም አገራት የሚመደቡ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች የሹመት ደብዳቤያቸውን ለተመደቡበት አገር መሪዎች ሲያቀርቡ የሚለብሱት የኢትዮጵያ የባህል ልብስ እጅግ ደስ ይላል:: ያምራልም! ያኮራልም! (ፎቶዎቹን ያገኘሁት ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የትዊተር ገፅ ነው) Himmm! ኃይለገብርኤል ይመር [Read More]