የብሄር ፖለቲካ
Amharic

“የብሄር ፖለቲካ በሕግ ቢታገድ እንኳን ሕጉን እንፈርሰዋለን”(ኢሳት አዲስ አበባ

“የብሄር ፖለቲካ በሕግ ቢታገድ እንኳን ሕጉን እንፈርሰዋለን”(ኢሳት አዲስ አበባ-ሚያዚያ 15 2011) የብሄር ፖለቲካ በኢትዮጵያ እንዲቀር የሚደረገውን ጥረት ሕወሃት እንደማይቀበለውና እንደሚታገለው የሕወሃት ከፍተኛ አመራር አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ፣የብሄር ፖለቲካን ለማስቀረት የሚደረገውን ጥረት የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ይታገሉታል [Read More]