ትኩረት
Amharic

ትኩረት የሚያሻው አብይ ጉዳይ!!በOLF እና በODP-መር EPRDF

🌿ትኩረት የሚያሻው አብይ ጉዳይ የዚህ አጭር ፅሁፍ ትኩረት የሚሆነው በOLF እና በODP-መር EPRDF መካከል እየተካሄደ ያለውን እርቀሰላም ተአማኒነትና ተስፋ-ጫሪነት ጉዳይ ነው ዛሬ ከመቼውም በበለጠ የኦሮሞ ግድያና አፈና እንዲሁም ከቄየው መፈናቀል አይሎ ቀጥሏል:: ይህም እንግልት: ወከባና [Read More]

News

ህዝባችን ከተዋደቀለት አላማ አንፃር ለውጡ አቅጣጫውን ስቷል፡፡ የኦሮሞ ቄሮ ፊውዳላዊት ኢትዮጵያን ከመቃብር ትቀስቀስልን ብሎ አይደለም፡ሕይዎቱን የሰዋዉ::

ህዝባችን ከተዋደቀለት አላማ አንፃር ለውጡ አቅጣጫውን ስቷል፡፡ የኦሮሞ ቄሮ ፊውዳላዊት ኢትዮጵያን ከመቃብር ትቀስቀስልን ብሎ አይደለም፡ሕይዎቱን የሰዋዉ:: እኔም በፕ/ር እዝቅኤል ሀሳብ እስማማለሁ፡፡ ህዝባችን ከተዋደቀለት አላማ አንፃር ለውጡ አቅጣጫውን ስቷል፡፡ ለህዝባችን የትግል አላማ መሳት የመጀመሪያው ተጠያቂ ደግሞ [Read More]

Amharic

ከሁለት ዓመታት መዘግየት በኋላ ከመጋቢት 29 ጀምሮ የሚካሄደው አራተኛው የህዝብና የቤት ቆጠራ 180 ሺህ ሰራተኞችን በማሰማራት በቴክኖሎጂ በመደገፍ ለማካሄድ ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ ነው።

ከሁለት ዓመታት መዘግየት በኋላ ከመጋቢት 29 ጀምሮ የሚካሄደው አራተኛው የህዝብና የቤት ቆጠራ 180 ሺህ ሰራተኞችን በማሰማራት በቴክኖሎጂ በመደገፍ ለማካሄድ ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ ነው። FBC የሕዝብ እና የቤት ቆጠራን አስመልክቶ፣ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ https://t.co/BnAdAkDwWb pic.twitter.com/26RPeIcsuB — [Read More]