ኮማንደር መኖሪያ ቤት
Amharic

ከህግ አስከባሪው ኮማንደር መኖሪያ ቤት 498 ህገ-ወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

ከህግ አስከባሪው ኮማንደር መኖሪያ ቤት 498 ህገ-ወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 23/2011ዓ.ም (አብመድ) ከኮማንደር ውበቱ ሽፈራው መኖርያ ቤት በተደረገ ፍተሻ የተገኙ 498 ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ውለዋል ። ኮማንደር ዉበቱ ባሕር ዳር በሚገኘው [Read More]

መከላከያ ከባድ የጦር መሳሪያዎቹን
Amharic

መከላከያ ከባድ የጦር መሳሪያዎቹን ከዛላምበሳ ድንበር ማንቀሳቀስ አልቻለም

መከላከያ ከባድ የጦር መሳሪያዎቹን ከዛላምበሳ ድንበር ማንቀሳቀስ አልቻለም (bbc)—ትናንት ሰኞ አመሻሽ ላይ ከኢትዮ ኤርትራ ድንበር አከባቢ ከባድ የጦር መሳርያ ይዘው የሚንቀሳቀሱ የመከላከያ ሠራዊት መኪኖች በአካባቢው ባሉ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተደርገዋል። የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጦርነትን ተከትሎ በአካባቢው [Read More]