ግመል ሰርቆ ኣጎምብሶ
Amharic

“ግመል ሰርቆ ኣጎምብሶ” ኣይደበቅ ነገር (የኦነግ መግለጫ – ጥር 09 2011)

“ግመል ሰርቆ ኣጎምብሶ” ኣይደበቅ ነገር (የኦነግ መግለጫ – ጥር 09 2011) የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት በትናንትናው ዕለት (ጥር 09 2011) በቃል-ኣቀባዩ ወይዘሪት ብልለኔ ስዩም በኩል በምዕራብ ኦሮሚያ ጦሩ ያካሄደዉን የአየር ድብደባ ለማስተባበል በማሰብ ለተለያዩ የዜና [Read More]

የዜግነት-ፖለቲካ-የሚባለው-በርግጥም
Amharic

“የዜግነት ፖለቲካ” የሚባለው በርግጥም የዜጎች ፖለቲካ ነውን? የፈረስ ጫማን ለሰው እግር …?

“የዜግነት ፖለቲካ” የሚባለው በርግጥም የዜጎች ፖለቲካ ነውን? — የፈረስ ጫማን ለሰው እግር …? በ ግርማ ጉተማ (አባጨብሳ) Girma Gutema እንደመግቢያ —————– በኢትዮጵያ የፖለቲካ አሰላለፍ ውስጥ ራሱን “የአንድነት ሃይል” ብሎ የሰየመው (በነገራችን ላይ “መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ” [Read More]

በምዕራብ አትዮጵያ
Amharic

“በምዕራብ አትዮጵያ ‹‹ ደፈረሰ›› የተባለዉን ሠላም ለማጥለል የተቋቋመዉ ‹‹ኮማንድ ፖስት›› ( ከእነ ስሙም አያምርም) ሰሞኑን ስለተቀዳጃቸዉ ድሎች መግለጫ ሰጥቷል፡፡

By Befekadu Moreda:“በምዕራብ አትዮጵያ ‹‹ ደፈረሰ›› የተባለዉን ሠላም ለማጥለል የተቋቋመዉ ‹‹ኮማንድ ፖስት›› ( ከእነ ስሙም አያምርም) ሰሞኑን ስለተቀዳጃቸዉ ድሎች መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በተለይ በወለጋ አካባቢ ‹‹አገኘሁ›› ላለዉ ድል‹‹እንኳን በለስ ቀናህ›› ለማለት የሚያስዳዳ ዜና አድርሶናል፡፡ 835 የታጠቀ [Read More]