ፊንፊኔ
Amharic

የኦህዴድ ሹመኞችና ካድሬዎቻቸው ፊንፊኔ ላይ ሰልፍ ከተወጣ ችግር ይፈጠራል፣ጉዳት ይደርሳል ብለው እንደፈሩ ይገልፃሉ።

ሕዝብን ለመስማት ጆሮ እንጂ ጊዜ አያስፈልግም! የኦህዴድ ሹመኞችና ካድሬዎቻቸው ፊንፊኔ ላይ ሰልፍ ከተወጣ ችግር ይፈጠራል፣ጉዳት ይደርሳል ብለው እንደፈሩ ይገልፃሉ። እንደመንግሥት ችግር ሊፈጠር ይችላል የሚል ጥርጣሬ ካላቸው፣ ችግሩ እንዳይፈጠር ተጨባጭ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፣ እንጂ መሰማት የሚፈልገውን ሕዝብ [Read More]

በአዲስ አበባ ቅዳሜና
Amharic

በአዲስ አበባ ቅዳሜና እሁድ ይካሄዳል የሚባለው ሰላማዊ ሰልፍ ዕውቅና የሌለው መሆኑን ፖሊስ ገለጸ

በአዲስ አበባ ቅዳሜና እሁድ ይካሄዳል የሚባለው ሰላማዊ ሰልፍ ዕውቅና የሌለው መሆኑን ፖሊስ ገለጸ (fanabc)—አዲስ አበባ፣ታህሳስ 3፣2011 (ኤፍ ቢሲ) በአዲስ አበባ የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ይካሄዳል የሚባለው ሰላማዊ ሰልፍ ዕውቅና የሌለው መሆኑን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ። የአዲስ [Read More]

ካሳ ሊጠየቅ ነው
Amharic

በእስር ቤት ውስጥ ሰቆቃና ግፍ ለተፈጸመባቸው ካሳ ሊጠየቅ ነው

በእስር ቤት ውስጥ ሰቆቃና ግፍ ለተፈጸመባቸው ካሳ ሊጠየቅ ነው (bbc)—ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እስር ቤቶች ውስጥ ለስቃይ እና ለእንግልት የተዳረጉ የቀድሞ እስረኞች መንግሥትን ካሳ እንጠይቃለን አሉ። የ32 ዓመቱ ሰይፈ ግርማ በሽብር ወንጀል ተከሶ ለሦስት ዓመታትን በእስር [Read More]