በኤርትራ አስመራ በነበረን አገራዊ
Africa

በዛሬው እለት በኤርትራ አስመራ በነበረን አገራዊ ተልኮ ለረጅም አመታት የትጥቅ ትግል አማራጭ አርድርጎ ሲንቀሳቀስ ከነበረው የኦጋዴን ነጻነት ግንባር(ONLF) ጋር ባደረግነው ድርድር ወደ አገር ቤት

በዛሬው እለት በኤርትራ አስመራ በነበረን አገራዊ ተልኮ ለረጅም አመታት የትጥቅ ትግል አማራጭ አርድርጎ ሲንቀሳቀስ ከነበረው የኦጋዴን ነጻነት ግንባር(ONLF) ጋር ባደረግነው ድርድር ወደ አገር ቤት ተመልሰው በሰላማዊ መንገድ እንዲታገሉ ከስምምነት ደርሰናል። Picture of the day, #SRS [Read More]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪዎች
Amharic

EBC: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪዎች መታወቂያ አሰጣጥ በዘመናዊ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡

EBC የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪዎች መታወቂያ አሰጣጥ በዘመናዊ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ Akkasii dhugaa itti himuu addaagge finfinnee handhuraa oromiyyaa taa ‘u bagaa itti himtee ilmaa abbaa Gadaa!

በራያ
Amharic

በራያ ግዛት ውስጥ በተነሳው ኣላስፈላጊ ሁከት ህይወታቸው ለጠፋው ወጣቶች ደም የሚጠየቁት ጽንፈኛ የኣማራ ፖለቲከኞችና ህወሃት ናቸው።

በራያ ግዛት ውስጥ በተነሳው ኣላስፈላጊ ሁከት ህይወታቸው ለጠፋው ወጣቶች ደም የሚጠየቁት ጽንፈኛ የኣማራ ፖለቲከኞችና ህወሃት ናቸው። ራያ ላይ መንገስ የሚችለው ራያ ብቻ ነው። ኣማራም ትግሬም ኣይደለም። የራያ ህዝብ ራያ ራዩማ በማለት ማንነቱን ቀድሞ ግልጽ ቢያደርግም [Read More]

የራያ ኦሮሞ እናቶች እርጥብ ሳር በመያዝ
Amharic

የራያ ኦሮሞ እናቶች እርጥብ ሳር በመያዝ ሰላምና እርቅ እየጠየቁ ነዉ። ለኦሮሞ እርጥብ ሰር መያዝ የሰላምና እርቅ ምልክት ነው። ችግሮችን በሰላም መፍታት በሳልነት ነዉ።

የራያ ኦሮሞ እናቶች እርጥብ ሳር በመያዝ ሰላምና እርቅ እየጠየቁ ነዉ። ለኦሮሞ እርጥብ ሰር መያዝ የሰላምና እርቅ ምልክት ነው። ችግሮችን በሰላም መፍታት በሳልነት ነዉ። የራያ ህዝብ ጥያቄ በደል በመግደልና በሰራዊት አፈና ሳይሆን በህጋዊና ዲሞክራሳዊ መንገድ መመለስ [Read More]