ኦሮሞ
Amharic

ማነው ከኦሮሞ በላይ ኢትዮጵያዊ ? እኛም ስለ ኦሮሞ ልንጽፍ ተነሳን: ኢትዮጵያዊነትን ለኦሮሞ ህዝብ አታስተምሩትም ያስተምራችኋል 

ማነው ከኦሮሞ በላይ ኢትዮጵያዊ ? እኛም ስለ ኦሮሞ ልንጽፍ ተነሳን ፦ ኢትዮጵያዊነትን ለኦሮሞ ህዝብ አታስተምሩትም ያስተምራችኋል  ኦሮሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ ገሚሱን የሚሸፍን ፥ ከሰሀራ በታች ከሚገኙ የአፍሪካ ሀገሮች ውስጥ የቀዳሚው ካሌንደር ባለቤት (በናሳ ሳይንቲስቶች የተረጋገጠ) ፤ በዓለም [Read More]