ደስ የሚል ዜና
Amharic

ደስ የሚል ዜና ሁሌም ስንመኘው የነበረ ዜና:-ብአዴን (አዴፓ) ልሙጡን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማ ተቀብሎ አፅድቆታል፡፡ የአማራ ህዝብ ሚወክለው ባንዲራ ህጋዊ ሆኖለታል

ደስ የሚል ዜና ሁሌም ስንመኘው የነበረ ዜና ብአዴን (አዴፓ) ልሙጡን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማ ተቀብሎ አፅድቆታል፡፡ የአማራ ህዝብ ሚወክለው ባንዲራ ህጋዊ ሆኖለታል ፡ ከዚህ በኃላ በባንድራ ተሽፍኖ አማራነትን በሌላ ብሔር ላይ መጫን አይቻልም ልሙጡ ባንድራ [Read More]

ለታሪክ
Photo Gallery

እቺንም ቪዲዮ ለታሪክ መዝገብ ላይ አስቀምጡልኝ!!

እቺንም ቪዲዮ ለታሪክ መዝገብ ላይ አስቀምጡልኝ!!! ስለ ኢሬቻ በዓል የኮንሶ ማህረሰብ አባላት Addis TV መስከረም 20/2011 ዓ.ም ፍቅርና አንድነትን በሚሰብከው የኢሬቻ በዓል ላይ በመገኝታቸው ልዩ ስሜትን እደፈጠረባቸው በዓሉን ለመታደም በቢሾፍቱ ሆረ አርሰዴ የተገኙ የኮንሶ ማህረሰብ [Read More]

Tokkummaan
Photo Gallery

Tokkummaan keenya injifannoo nu goonfachisee jira!

Tokkummaan keenya injifannoo nu goonfachisee jira. ኢትዮጵያዊ ነኝ እያልክ የዚህ ኣማርኛ ፍቺ ሊገባህ ካልቻለ በኣስተርጓሚነት ልረዳህ እችላለሁ። “እንደመራለን ስንል ተጨፍልቀን አንድ ዓይነት እንሆናለን ሳይሆን፤ ለልዩነታችን እውቅናና አክብሮት ሰጥተን ተደጋግፈን አብረን እንኖራለን ማለት ነው።“ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር [Read More]