መንግሥታዊ ሕገ-ወጥነትና ሥርዓተ-አልበኝነትም
Amharic

መንግሥታዊ ሕገ-ወጥነትና ሥርዓተ-አልበኝነትም ይቁም–በአስቸኳይ!

መንግሥታዊ ሕገ-ወጥነትና ሥርዓተ-አልበኝነትም ይቁም–በአስቸኳይ! Dr. Tsegaye Ararssa (batipost)—-ሥርዓተ-አልበኝነትና ሕገ-ወጥነት፣ ሁል ጊዜም በሁሉም ቦታ፣ እኩል፣ ሊኮነኑ ይገባል። ሕዝብ፣ ለወራት (እና ለዓመታት) በሕገ-ወጥ ታጣቂዎች ሲወረር፥ በመቶ ሺህዎች ሲፈናቀል፥ ሲሰደድ፥ በተዘጋ ቤት ከነልጆቹ በእሳት ሲቃጠል፥ ሲታረድና ሲገደል አንድም [Read More]

በኦሮሚያ ክልል
Amharic

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን ከ170 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን ከ170 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል የህግ የበላይነት በኦሮሚያ ክልል By ሙለታ መንገሻ (fanabc)—-አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 14፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን [Read More]

ኢትዮጵያ
Amharic

ኢትዮጵያ: ለዓመታት በሶማሌ ክልል ዉስጥ የተፈጸሙት ሰቆቃዎች ላይ ጥልቅ ምርመራ ያስፈልጋል፡፡

ኢትዮጵያ: ለዓመታት በሶማሌ ክልል ዉስጥ የተፈጸሙት ሰቆቃዎች ላይ ጥልቅ ምርመራ ያስፈልጋል፡፡ ተፈጸሙ ወንጀሎች ካሳ እና ተጠያቂነት ማስፈን ያስፈልጋል (hrw) —የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያው ሶማሌ ክልል ዉስጥ ለዓመታት ሲፈጸሙ በቆዩት የመብት ጥሰቶች እና ህገወጥነቶች ላይ ጥልቅ እና [Read More]