የመንጋ
Amharic

ቢዘገዩም እኛ ስንለው የነበርነው ጠ-ሚኒስትሩ ብለውታል መንጋ ኣርፈህ ተቀመጥ ኣሉ የመንጋ ኣስተሳሰብ መቆም ኣለበትም ብሏል የመንጋ ደገፍ ኣያስፍለገኝም እያሉ ናቸው ጥሩ ነው

ቢዘገዩም እኛ ስንለው የነበርነው ጠ-ሚኒስትሩ ብለውታል መንጋ ኣርፈህ ተቀመጥ ኣሉ የመንጋ ኣስተሳሰብ መቆም ኣለበትም ብሏል የመንጋ ደገፍ ኣያስፍለገኝም እያሉ ናቸው ጥሩ ነው ገና ከጅምሩ ከነዛ የሰከኑና የበሰሉ ኣንጋፋ የህወሓት ኢህኣዴግ ታጋዮች ምክር ቢጠይቁ ንሮው ኣሁን [Read More]

አገዴፓ
Amharic

“አገዴፓ በነገው እለት በአዲስ አበባ ራስ አምባ ሆቴል ላይ ፕሬስ ኮንፍረንስ ለመስጠት ጠርቷል፡፡

“አገዴፓ በነገው እለት በአዲስ አበባ ራስ አምባ ሆቴል ላይ ፕሬስ ኮንፍረንስ ለመስጠት ጠርቷል፡፡ ——– “የአገው ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ( አገዴፓ) አዲስ አበባ ውስጥ ባሉ የብሄረሰብ ተወላጆች፣ለአገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ሚዲያዎች ይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል። “ቦታው ራስ [Read More]

ሃዋሳ ዩኒቨሲቲ
Amharic

ሃዋሳ ዩኒቨሲቲ በጻፈው በዚ ደብዳቤ ምክኒያት ከፍተኛ ጫጫታ ይሰማል። ጫጫታው ሲዳምኛ ቋንቋ ለምን አስፈላጊ ሆኖ ተገኘ የሚል ነው።

ሃዋሳ ዩኒቨሲቲ በጻፈው በዚ ደብዳቤ ምክኒያት ከፍተኛ ጫጫታ ይሰማል። ጫጫታው ሲዳምኛ ቋንቋ ለምን አስፈላጊ ሆኖ ተገኘ የሚል ነው። በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ቅጥር ኮንትራክት ላይ አንድ መምህር ሲቀጠር ሶስት ስራዎች እንዳሉት ያስቀምጣል። 1- ማስተማር (Teaching) 2-ማህበረሰቡን ያማከለ [Read More]