የፌደራል ፖሊስ
Amharic

በመቀሌው አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ የተያዙት የፌደራል ፖሊስ አባላት እንዲመለሱ ተደረገ

በመቀሌው አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ የተያዙት የፌደራል ፖሊስ አባላት እንዲመለሱ ተደረገ ከሁለት ሳምንት በፊት ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፍቃድ ውጭ ገብተዋል ያላቸው አርባ አምስት የፌደራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር ግብረ ኃይል አባላት ከመቀሌ እንዲመለሱ ተደርገዋል። (bbc)—-አባላቱ በአሉላ አባነጋ [Read More]

ዕለታዊ ዜና
Amharic

OMN:ዕለታዊ ዜና (Aug,17,2018)

OMN:ዕለታዊ ዜና (Aug,17,2018) ከቦታው የመጣ ትክክለኛ መረጃው ይህ ነው! በወሎ ከሚሴ ወረዳ ደዋ ጨፋ ሁለት ወጣቶች ከአንድ እናት ሆድ ዉስጥ የወጡት በአንድ ላይ በአማራ ክልል ልዩ ፖሊስና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ National Movement of Amhara የተደራጁት ወጣቶች በጭካኔ ተገለዋል። [Read More]

እና
Videos

የቪድዮ ዘገባ ፦ ላለፉት 20 ዓመታት ገደማ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የነበረው አለመግባባት በሰላም፤ በፍቅር እና ይቅርታ መፈታቱ ለሁለቱ ሕዝቦች ትልቅ

የቪድዮ ዘገባ ፦ ላለፉት 20 ዓመታት ገደማ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የነበረው አለመግባባት በሰላም፤ በፍቅር እና ይቅርታ መፈታቱ ለሁለቱ ሕዝቦች ትልቅ እፎይታ መስጠቱን በምዕራብ ሳዉዲ የሚገኙ ኤርትራዉያን እና ኢትዮጵያውያን ገለጡ። ከሳምንት በፊት በኢትዮጵያ፤ ትናንት ምሽት [Read More]

ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው
Amharic

ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው በአዳማ በተጠለሉ ዜጎች እና በአካባቢው ነዋሪ ወጣቶች መካከል የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ገለጸ።

ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው በአዳማ በተጠለሉ ዜጎች እና በአካባቢው ነዋሪ ወጣቶች መካከል የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ገለጸ። በግጭቱ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ለ2ዐ ሰዎች ጉዳት መድረስ ምክንያት ሆኗል ተብሏል፡፡ ኢሳት እንወያይ፣ ጅምሩ ለውጥ [Read More]