የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር
Amharic

የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ልኡክ ወደ ሀገር ገባ

የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ልኡክ ወደ ሀገር ገባ (fanabc)—-አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ልኡክ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል። በግንባሩ ቃል አቀባይ አቶ አዳኒ አብዱልቃድር ሄርሞጌ [Read More]

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል
Amharic

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ -ኢሶህዴፓ- አቶ አህመድ ሽዴን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ።

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ -ኢሶህዴፓ- አቶ አህመድ ሽዴን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። የኢሶህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ሶስት ቀናት በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው ሁኔታ ላይ ጥልቅ ግምገማ ካደረገ በኋላ የድርጅቱ ሊቀመንበር የነበሩትን አቶ አብዲ መሃሙድን በአቶ [Read More]