በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል
TV

OMN: ዉይይት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ስላለዉ ወቅታዊ ሁኔታና የአብዲ ኢሌ ከስልጣን መዉረድ

August 6, 2018

OMN:ዉይይት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ስላለዉ ወቅታዊ ሁኔታና የአብዲ ኢሌ ከስልጣን መዉረድ BREAKING: President of Ethiopia’s Somali regional state has resigned his position following a security – https://t.co/kShQILYIS4 pic.twitter.com/C9Iw1U9guH — Kichuu (@kichuu24) August 6, 2018 Just [Read More]

በአዲስ አበባ ከተማ
Amharic

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ ሹም ሽር ሊካሄድ ነው::

August 6, 2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ ሹም ሽር ሊካሄድ ነው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ ሹም ሽር ሊካሄድ ነው ውድነህ ዘነበ (ethiopianreporter)——በቅርቡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን እንዲሆኑ የተሰየሙት ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የካቢኔ አባላት ሹም [Read More]

ለማ መገርሳ አስመራ
Amharic

ለማ መገርሳ አስመራ ገባ?በሃምሌ ወር ወደ አሜሪካ ከመምጣቴ በፊት ፈረሰኛው የቃጅማ ጊዮርጊስ ምነው እግሬን በሰበረው ኖሮ? ስንት ነገር አመለጠኝ?

August 6, 2018

ለማ መገርሳ አስመራ ገባ? በሃምሌ ወር ወደ አሜሪካ ከመምጣቴ በፊት ፈረሰኛው የቃጅማ ጊዮርጊስ ምነው እግሬን በሰበረው ኖሮ? ስንት ነገር አመለጠኝ? ለማንኛውም የአባኦ(OLF) እና የዳዴኡኦ (OPDO) ውይይት የተሳካ እንዲሆን እመኛለሁ። ለማ መገርሳ ማለት የኦሮሞን ህዝብ ትግል [Read More]

መገርሳና የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Amharic

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳና የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከኦነግ ጋር ለመወያየት ወደ ኤርትራ አቅንተዋል፡፡

August 6, 2018

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳና የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከኦነግ ጋር ለመወያየት ወደ ኤርትራ አቅንተዋል፡፡ በዚያም ከግንባሩ መሪ ዳወድ ኢብሳ ጋር ተገናኝተው ከሰዓት በኃላ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አቶ [Read More]