የኦሮሞ ነጻነት ግንባር
Amharic

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ ኣስፈጻሚ ኮምቴ የድህረ 4ኛ ጠቅላላ ጉባዔ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ከሰኔ 9 – 19 ቀን 2018ዓም ኣካሂዶ በስኬትና በድል ኣጠናቋል።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ ኣስፈጻሚ ኮምቴ የድህረ 4ኛ ጠቅላላ ጉባዔ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ከሰኔ 9 – 19 ቀን 2018ዓም ኣካሂዶ በስኬትና በድል ኣጠናቋል። የስራ ኣስፈጻሚ ኮሚቴው በዚህ ስብሰባ የሊቀ-መንበሩን ጽ/ቤትና የየዘርፎቹን ሪፖርት ኣድምጦ ከመገምገሙም በተጨማሪ [Read More]

ስዩም መስፍን
Amharic

አቶ ስዩም መስፍን የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃላፊዎች ጋር መቀሌ ላይ በሚስጥር እየመከረ ነው።

አቶ ስዩም መስፍን የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃላፊዎች ጋር መቀሌ ላይ በሚስጥር እየመከረ ነው። አቶ ስዩም 102 የሚሆኑ ከፍተኛ መኮንኖችን ሰብስቦ “ህገ መንግስቱን የመጠበቅ ሀላፊነት የእናንተ ነው። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ህገ መንግስቱን እያስከበረ አይደለም። በመሆኑም ሁኔታዎችን [Read More]