ከወያኔ ጋር
TV

ሰበር ዜና: የኤርትራ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈውርቂ ከወያኔ ጋር ይደረጋል ስለተባለው ዕርቅ ባልሰማ ፡ባላስበው እመርጣለሁ ሲሉ ተናገሩ።

ሰበር ዜና: የኤርትራ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈውርቂ ከወያኔ ጋር ይደረጋል ስለተባለው ዕርቅ ባልሰማ ፡ባላስበው እመርጣለሁ ሲሉ ተናገሩ። አያይዘውም እንዃን ባድመን መሬታችንን አዲግራትንም ቢሰጡን ከወያኔ ትግሬ ጋር ሰላም አይኖረንም ብለዋል። በመቀጠልም 20ዓመት ሙሉ አንዴ ሺማግሌ ሌላ ግዜ [Read More]

የህወሃት
Amharic

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማለት የህወሃት የበላይነት ማለት ነው

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማለት የህወሃት የበላይነት ማለት ነው ከብርሃኑ ጉተማ ባልቻ, Waxabajjii 6, 2018 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ያልተቋረጠ ትግልና በኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ የኦህዴድንና የብአዴንን ሙሉ ድጋፍና ከደኢህዴንም የተወሰነ ድጋፍ በማግኘት ጠ/ሚ [Read More]

ESAT
Amharic

ESAT Eletawi Wed 06 June 2018

ESAT Eletawi Wed 06 June 2018 ሁለቱ የዛሬ ውሳኔዎች የራሳቸው ጥቅምና ጉዳት እንዳላቸው አያጠራጥርም። በየትኛውም መለኪያ ግን የህወሀት አጥር እየፈራረሰ መሆኑን ያመላከቱ ውሳኔዎች ናቸው ማለት ይቻላል። አብዮታዊ ዲሞክራሲን በመቃብሬ ላይ ካልሆነ ብሎ የተቸነከረው ኢህአዴግ የርዕዮተ [Read More]

የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ
Amharic

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 29-2010) የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የጠራውን ስብሰባ ውሳኔዎችን በማሳለፍ በአንድ ቀን ማጠናቀቁ ተሰማ።

የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ: (ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 29/2010) የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የጠራውን ስብሰባ ውሳኔዎችን በማሳለፍ በአንድ ቀን ማጠናቀቁ ተሰማ። ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚወዛገቡባትን ባድመን በድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ መሰረት ያለ ቅድመ ሁኔታ ለኤርትራ [Read More]