የፕሬዚዳንቱ
Amharic

OMN: ተመልካቾቻችን የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ሁለት ድብቅ ዕቅዶችን ማዘጋጀቱን የቀድሞው የፕሬዚዳንቱ ከፍተኛ አማካሪ አጋለጠ።

OMN: ተመልካቾቻችን የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ሁለት ድብቅ ዕቅዶችን ማዘጋጀቱን የቀድሞው የፕሬዚዳንቱ ከፍተኛ አማካሪ አጋለጠ። ከቀድሞው የፕሬዚዳንቱ አማካሪ ጋር በ18:00GMT ቆይታ ይኖረናል ጠብቁን።

አፈፃፀም ስነ-ስርዓት ረቂቅ አዋጅ ላይ
Amharic

ፓርላማው ነገ በምህረት አሰጣጥና አፈፃፀም ስነ-ስርዓት ረቂቅ አዋጅ ላይ ይወያያል

ፓርላማው ነገ በምህረት አሰጣጥና አፈፃፀም ስነ-ስርዓት ረቂቅ አዋጅ ላይ ይወያያል (fanabc)—-አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው በምህረት አሰጣጥና አፈፃፀም ስነ-ስርዓት ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ለሚመለከተው ቋሚ [Read More]