አማርኛ የስራ ቋንቋ አደረገች
News

“ኤርትራ አዋጅ አወጀች :- አማርኛ የስራ ቋንቋ አደረገች:: ክትፎ ምግብ አካተተች” የሚል ከንቱ ወሬ የጋዜጠኛን ምስል በሌላ ድምጽ ተቀነባብሮ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው::

“ኤርትራ አዋጅ አወጣች” “ኤርትራ አዋጅ አወጀች :- አማርኛ የስራ ቋንቋ አደረገች:: ክትፎ ምግብ አካተተች” የሚል ከንቱ ወሬ የጋዜጠኛን ምስል በሌላ ድምጽ ተቀነባብሮ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው:: እባካችሁ ይህን የውሸት ዜና ተዉት:: የሚያሳዝነው ትግርኛ እንኳ የማይችሉ [Read More]