ድርድር
Amharic

ከሁሉም የፖለቲካ ሃይሎች ጋር ግልጽ ውይይትና ድርድር ሊደረግ ይገባል!

ከሁሉም የፖለቲካ ሃይሎች ጋር ግልጽ ውይይትና ድርድር ሊደረግ ይገባል! (ethiothinkthank)—ዶ/ር አብይ የኦህዴድ ጽ/ቤት አላፊ በነበሩበት ወቅት ኦህዴድ ሁሉንም ሰላም ወዳድ ዜጋን ያስደሰተ ጥሪ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ ላሉ ተቃዋሚዎች አቅርቦ ነበር፡፡ ይህ ጥሪ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ [Read More]

ኤፈርት
Amharic

በስልጣን መከታ በዘረፋ የተገነባው ኤፈርት ይወረስ !!! ይህ የኢትዮጵያ ሕዝብ አቋም ነው። 

በስልጣን መከታ በዘረፋ የተገነባው ኤፈርት ይወረስ !!! ይህ የኢትዮጵያ ሕዝብ አቋም ነው። #Ethiopia#TPLF #EFFORT #AbiyAhmed #EPRDF #Corruption ሕወሓት ከመላው ኢትዮጵያ በዘረፈው ገንዘብና ንብረት የተገነባው ኤፈርት የትግራይ ሕዝብ ንብረት አይደለም። የኢፈርት ገንዘብና ንብረት ሕወሓት ስልጣኑን መከታ አድርጎ ያከማቸው ስለሆነ በመንግስት ይወረሳል [Read More]