በኮማንድ ፖስቱ
Amharic

በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው መአከላዊ ሲዘጋ ወደ አአ 3ኛ ፖሊስ ጣብያ የተሸጋገሩ እስረኞች ስም ዝርዝር ነው።

በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው መአከላዊ ሲዘጋ ወደ አአ 3ኛ ፖሊስ ጣብያ የተሸጋገሩ እስረኞች ስም ዝርዝር ነው። እስረኞቹ የጤንነታቸው ጉዳይ አሳሳቢ እንደሆነ፣ ነርሶች የሚገኙት በሳምንት ሁለቴ ብቻ ሲሆን በቂ የመታጠብያ ውሃም እንደሌላቸው ተናግረዋል። 1. ኢያሱ አንጋሳ (ኮማንደር) [Read More]