ዶ/ር አብይ
Amharic

ዶ/ር አብይ: በኦሮሚያ ተወልደው በእትዯዽያዊነት ተቀርፀውና ታንፀው ወያኔአዊና እህአዲጋዊ

ዶ/ር አብይ : በኦሮሚያ ተወልደው በእትዯዽያዊነት ተቀርፀውና ታንፀው ወያኔአዊና እህአዲጋዊ አብዯታዊ ዴሞክራሲን ተመግበው አድገው ለዚህ ሹመት ደረሱ:: በስያሜው ውስጥ Oromoo የሚል ቃል ካለበት OPDO ዉስጥ ጠ /ሚ ሆነው የተመደቡት ዶ/ር አብይ በአባታቸው ኦሮሞ : በእናታቸው [Read More]

አብይ
Amharic

ሁለት የመቀሌ ነዋሪዎች በዶ/ር አብይ የኢህአዴግ ሊቀመንበርነት ምርጫ ላይ የሰጡት አስተያየት

ሁለት የመቀሌ ነዋሪዎች በዶ/ር አብይ የኢህአዴግ ሊቀመንበርነት ምርጫ ላይ የሰጡት አስተያየት (amharic.voanews)—-የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የድርጅቱ ጠንካራና ደካማ በመገምገም ወደ ምክር ቤቱ ማቅረቡ ይታወቃል፡፡ መቀሌ — የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የድርጅቱ ጠንካራና ደካማ በመገምገም ወደ ምክር [Read More]

ለተቀጠፈ ለውጥ ፈላጊ ወጣቶች ለስነ-ልቦናዊ
Amharic

“በተለያየ ጊዜ መስዋዕትነት ለከፈሉ የመብት ተከራካሪዎች…ፖለቲከኞች በቅጡ ሳይቦርቁ

“በተለያየ ጊዜ መስዋዕትነት ለከፈሉ የመብት ተከራካሪዎች…ፖለቲከኞች በቅጡ ሳይቦርቁ ሕይወታቸው ለተቀጠፈ ለውጥ ፈላጊ ወጣቶች ለስነ-ልቦናዊ እና አካላዊ ቀውስ ለተዳረጉ ቤተሰቦችና ግለሰቦች ከልብ የመነጨ ይቅርታ እጠይቃለሁ “ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ”  “በተለያየ ጊዜ መስዋዕትነት ለከፈሉ የመብት [Read More]