የሲዳማ ዞን
Africa

የሲዳማ ዞን : SDP(Sidama Development Program) እና ከስሩ የነበሩት የልማት ተቋማት እንዴት እና በማን ፈረሱ?

የሲዳማ ዞን : SDP(Sidama Development Program) እና ከስሩ የነበሩት የልማት ተቋማት እንዴት እና በማን ፈረሱ? ከአቶ ዋቃዮ ዳማሳ የቀድሞው የሲዳማ ዞን ርዕሰ መስተዳድር ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል