ተፈናቃዮች
Amharic

በሺህዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች በግል ኮሌጅ ተጠልለዋ

በሺህዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች በግል ኮሌጅ ተጠልለዋ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው የድንበር ግጭት የተፈናቀሉ ሰዎች በአዲስ አበባ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ተጠልለዋል። ተፈናቃዮቹ የአዲስ አበባ አስተዳደር መጠለያ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። (dw) —በኦሮሞ-ሶማሌ ክልሎች የድንበር [Read More]