ኮንትሮባንዲስቶቹ

ኮንትሮባንዲስቶቹ መቀሌ ከከተሙ ወር ሆናቸው። አስካሁን የጭቆና አገዛዙን

Ethiopia : ኮንትሮባንዲስቶቹ መቀሌ ከከተሙ ወር ሆናቸው። አስካሁን የጭቆና አገዛዙን በሚቀጥሉበት መንገድ ዙሪያ እየተሻኮቱ ነው። በሕወሓት የውስጥ ሽኩቻ ለውጥ አገኛለሁ ብለህ የምታስብ ካለህ በፍጹም ተሳስተሃል። ሕወሓት የሚጨቃጨቅበት ስብሰባው የረዘመበት ጉዳይ ላንተ ለውጥ ለማምጣት አሊያም ነጻነትና መብትሕን [Read More]

አንድ ኢትዬጽያዊ

የሳህራ በረሃዋ ሊቢያ የአፍሪካዊያን ቂሊንጦ።አንድ ኢትዬጽያዊ 400 ዶላር

የሳህራ በረሃዋ ሊቢያ የአፍሪካዊያን ቂሊንጦ።  አንድ ኢትዬጽያዊ 400 ዶላር ለባርነት በሊቢያ እየትሸጠ ነው:: እርርር Via: Tilaye Tarekegn ZE Ethiopiaia ጨረታዉ በስምንት መቶ ዲናር ይጀምራል ከዚያ አንድ ሺ አንድ መቶ ይደርሳል በመጨረሻም በ 1200 ዲናር የጨረታዉ አሸናፊ [Read More]