የኢትዮጵያ መንግሥት የፀረ ሽብር ሕጉን እየተጠቀመ ያለበት ሁኔታ ዩናይትድ ስቴትስን

የኢትዮጵያ መንግሥት የፀረ ሽብር ሕጉን እየተጠቀመ ያለበት ሁኔታ ዩናይትድ ስቴትስን እንደሚያሳስባት አምባሳደር ማይክል ሬነር ገለፁ፡፡ (ethiothinkthank) —ቀደም ሲል በኦሮምያ በሶማሌ ድንበር በአለፉት ሳምንታት ደግሞ በተለያዩ ቦታዎች የተከሰተው ብጥብጥና ሁከት እንደሚያሳስባቸው በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ገለፁ፡፡ በዚሁ [Read More]