የኦሮሞ ተማሪዎች

የወያኔ ካድሬ- ዳዊት ከበደ- ከሰሞኑ “የኦሮሞ ተማሪዎች የትግራይ

የወያኔ ካድሬ- ዳዊት ከበደ- ከሰሞኑ “የኦሮሞ ተማሪዎች የትግራይ ተወላጆች ላይ ጥቃት ሊጀምሩ ነው” እያለ የሽብር ወሬ እየነዛ ነው። ይህ ደባ ትግራይ በሚገኙ የኦሮሞ ተማሪውች ላይ ጥቃት ለማድረስ ቅድመ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ታስቦ ይሆናል። የኦሮሞ ተማሪዎች ላለፉት [Read More]

የአማራና ኦሮሞ

የአማራና ኦሮሞ ትብብር ሕወሃቶችን ለቁጭትና ቅዠት የሚዳርገው ለምንድነው?

የአማራና ኦሮሞ ትብብር ሕወሃቶችን ለቁጭትና ቅዠት የሚዳርገው ለምንድነው? አንድ ነገር ልጠይቃችሁ? የሁለት ሕዝቦች ትብብርና አንድነት እንዴት ለአንድ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር “ቅዠት” ሊሆንበት ይችላል? የኦሮሞ ወጣቶች የጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ለመታደግ በሚደረገው ርብርብ አጋርነታቸውን ለማሳየት ወደ [Read More]

ድምፃዊት ሴና ሰለሞንና ሰባት ተከሳሾች የማረሚያ ቤቱን አያያዝ አማረሩ

ድምፃዊት ሴና ሰለሞንና ሰባት ተከሳሾች የማረሚያ ቤቱን አያያዝ አማረሩ ኦሮመኛ ድምፃዊት ሴና ሰለሞንን ጨምሮ ሰባት የኪነጥበብ ባለሞያዎች በማረሚያ ቤት ያለውን አያያዛቸው ሰብዓዊ መብትን የጣሰ መሆኑን በመግለጽ አማረሩ። “ከዚህ ማረሚያ ቤት ተርፈን የምንወጣ አይመስለንም” ብለዋል። ዋሽንግተን [Read More]