Amharic

ግጭቱ ቢቆምም አምቦ ሃዘን ላይ ናት

ግጭቱ ቢቆምም አምቦ ሃዘን ላይ ናት አምቦ ውስጥ ስኳር የጫኑ መኪናዎች እንዳያልፉ ተዝግቶ የነበረውን መንገድ ለማስከፈት የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ ሰዎች ሞተዋል። (bbcamharic) —ዛሬ ከአምቦ ሆሰፒታል የሜዲካል ዳይሬክተር ተወካይ የሆኑት ዶ/ር ቶኩማ ክፍሌ እንደነገሩን፤ ትላንት [Read More]